የአሜሪካው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን አነጋጋሪ ጥያቄ ሆኗል

(ዘ-ሐበሻ ዜና) የአሜሪካው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ሰኞ ኬንያ እገባለሁ ብለው አስነግረው ዛሬ ሮብ ናይሮቢ ደርሰዋል፡፡ ሚኒስትሩ በዚህኛው ጉብኝታቸው ሁለት ቀናት ብቻ  ይዘግዩ እንጂ ወደአፍሪካ ለመሄድ ካቀዱ በርካታ ወራትን ከማስቆጠራቸው አንፃር መዘግየት አዲሳቸው አይደለም፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አፍሪካን እንደሚጎበኙ በመጀመሪያ ያስነገሩት በነሀሴ ወር ነበር፡፡ ይሁንና ሳይታሰብ ታሊባን መላው አፍጋኒስታንን … Continue reading የአሜሪካው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን አነጋጋሪ ጥያቄ ሆኗል